Learning · Reference · Researchትምህርት · ማጣቀሻ · ምርምር
GTM Biblical Greek ManualGTM Biblical Greek ማኑዋል
Choose a task, search a manual, or follow one of the recommended study paths.
የመማር፣ የማጣቀሻና የምርምር ማኑዋሎችን ይምረጡ፣ ይፈልጉ፣ ወይም የሚመከሩ የጥናት መንገዶችን ይከተሉ።
16manuals
4main groupsዋና ቡድኖች
3ConcordancesConcordances
1integrated platformየተቀናጀ platform
Getting Started / መጀመሪያመጀመሪያ / መመሪያ
Start Here / Dashboardመነሻ / Dashboard
Understand the GTM platform home, progress, Level One status and what follows your account.የGTM መነሻ ገጽን፣ የትምህርት እድገትዎን፣ የLevel One ሁኔታዎን እና በaccountዎ የተመዘገቡ መረጃዎችን ይመልከቱ።
Account, Verification & SecurityAccount፣ ማረጋገጫ እና ደህንነት
Create/verify an account, sign in, reset passwords, sessions and privileged MFA.Account የተማሪውን መለያ፣ password፣ sessions እና MFA የደህንነት ሁኔታ ይቆጣጠራል።
Courses, Assessments & Assignmentsኮርሶች፣ ፈተናዎች እና ስራዎች
Enrollment, Level One mastery, formal attempts and instructor-assessed assignments.የኮርስ ምዝገባ፣ የLevel One ማስተርነት፣ ኦፊሴላዊ የፈተና ሙከራዎች እና በአስተማሪ የሚገመገሙ ስራዎችን ይረዱ።
Completion, Transcript & Certificatesማጠናቀቅ፣ Transcript እና Certificates
Completion eligibility, locked records, transcripts, certificates and public verification.ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገውን ብቃት፣ የተቆለፉ ኦፊሴላዊ መዝገቦችን፣ Transcriptን፣ Certificateን እና የህዝብ ማረጋገጫን ይረዱ።
Learn Biblical Greek / ግሪክ ይማሩBiblical Greek ይማሩ / የመማሪያ መንገድ
NT Greek 310NT Greek 310
Self-paced 310-word plan, 62 sets, approved audio, recall and spaced review.310 በብዛት የሚገኙ የአዲስ ኪዳን የግሪክ ቃላትን በ62 ተደጋጋሚ የአምስት-ቃል ስብስቦች ለመማር የተዘጋጀ ራስን በራስ የማስተማሪያ ስርዓት ነው። የተፈቀደ ድምፅ፣ የመድገም ስርዓትና የቃላት እድገት መከታተያ ያካትታል።
Vocabulary Centre & Complete ReferenceVocabulary Centre & Complete Reference
Choose among Vocabulary 1, Vocabulary 2 and the 5,460-lemma Complete Reference; search by Greek, English, Amharic, Strong’s, book and frequency.5,460 የአዲስ ኪዳን የግሪክ ዋና የቃላት ቅርጾችን (lemmas) የያዘ ሙሉ የቃላት ማጣቀሻ ነው። በግሪክ፣ በእንግሊዝኛና በአማርኛ መፈለግ፣ በመጽሐፍና በድግግሞሽ ማጣራት፣ Strong’s ቁጥርን መመልከት እና የቃሉን የአዲስ ኪዳን አጠቃቀም መመርመር ይቻላል።
GOLD GrammarGOLD Grammar
GOLD = Greek Original-Language Description. Current 83-chapter GOLD Grammar: Parts, Search Grammar, sections, chapter data, corpus identity and reading progress.83 ምዕራፎች ያሉት የKoine Greek ሰዋሰው ማጣቀሻ ነው። የቃላት ቅርጽ፣ የንግግር ክፍሎች፣ ሐረግና አረፍተ-ነገር አወቃቀር፣ syntax፣ semantics እና discourse በተደራጀ መንገድ ያብራራል።
Interlinear New TestamentInterlinear New Testament
Current Philippians, Galatians and Ephesians teaching editions: search, modes, toggles, audio and word cards.የ1904 የግሪክ ፓትርያርክ አዲስ ኪዳን ጽሑፍን ከአማርኛና ከእንግሊዝኛ የማስተማሪያ ንብርብሮች ጋር ያቀርባል። አነባበብ፣ morphology፣ lemma፣ Strong’s እና ሌሎች የጥናት መረጃዎችን በአንድ ገጽ ማየት ይቻላል።
Research / ጥናትምርምር / ጥናት
Lexical ConcordanceLexical Concordance
Full-NT lemma search and integrated-token Forms & Morphology.በlemma ወይም በተለወጠ የቃል ቅርጽ በመፈለግ ቃሉ በአዲስ ኪዳን የሚገኝባቸውን ቦታዎች ሁሉ ለመመርመር ይጠቅማል። የቃሉን ድግግሞሽ፣ የመጽሐፍ ስርጭትና morphology ያሳያል።
Grammatical ConcordanceGrammatical Concordance
Lemmas, Parsed Forms, Occurrences, Grammar & View, comparison and syntax research.የአዲስ ኪዳን የግሪክ ቃላትን፣ የተለወጡ ቅርጾቻቸውን እና በጽሑፉ ውስጥ ያሉ አጠቃቀሞቻቸውን በሰዋሰዋዊ መረጃ ለመመርመር ይጠቅማል። Grammar & View ማጣሪያዎች የcase፣ number፣ gender፣ tense፣ voice፣ mood እና ሌሎች መለኪያዎችን ለመመርመር ይረዳሉ።
Exegetical ConcordanceExegetical Concordance
Reader View, curated relations, OT witnesses, allusions/echoes, ranges, clusters, machine discovery and research-audit boundaries.የአዲስ ኪዳን ጥቅሶችን ከአሮጌው ኪዳን ምንጮች፣ ጥቅሶች፣ allusions፣ echoes እና ሌሎች የጽሑፍ ግንኙነቶች ጋር ለማነጻጸር ይጠቅማል። Reader View ለመደበኛ ጥናት፣ Research Audit ለጥልቅ የማስረጃ ምርመራ ይጠቅማል።
Integrated Workflowsየተቀናጀ የጥናትና የምርምር የሥራ ሂደቶች
Choose the right GTM tool and move from learning to lexical, grammatical and exegetical research.ከመማር እስከ ጥልቅ ምርምር ድረስ የGTM መሳሪያዎችን በተገቢው ቅደም ተከተል እንዴት እንደሚጠቀሙ የሚያሳይ መመሪያ ነው።
Platform & Support / መድረክ እና ድጋፍPlatform & Support / የplatform እገዛ እና ድጋፍ
Texts, Sources, Methodology & Coverageጽሑፎች፣ ምንጮች፣ ዘዴ እና ሽፋን
PT1904 policy, comparators, audio authority, coverage and research-claim boundaries.የPT1904 የጽሑፍ ፖሊሲን፣ የማነጻጸሪያ ጽሑፎችን፣ የድምፅ ስልጣንን፣ የመረጃ ሽፋንን እና የምርምር ወሰኖችን ይረዱ።
Mobile & iPhone UseMobile እና iPhone አጠቃቀም
Responsive behavior and practical phone use across the platform.GTM platform በmobile እና iPhone ላይ እንዴት እንደሚስማማ እና በተግባር እንዴት በቀላሉ እንደሚጠቀሙበት ይማሩ።
Troubleshooting & Glossaryችግር መፍቻ እና የቃላት መፍቻ
Diagnose account/course/research problems and understand shared terminology.የAccount፣ የኮርስ እና የምርምር ችግሮችን ይመርምሩና ይፍቱ፤ በplatform ውስጥ የሚጠቀሙ ዋና ዋና የቴክኒክ ቃላትን ይረዱ።
Staff, Instructor & AdministrationStaff፣ Instructor እና Administration
Rosters, submissions, protected admin writes, certificates and audio QA.የተማሪ ዝርዝሮችን፣ የቀረቡ ስራዎችን፣ የተጠበቁ የአስተዳደር ለውጦችን፣ certificatesን እና የድምፅ ጥራት ማረጋገጫን ያስተዳድሩ።
Recommended starting pathsየሚመከሩ የመጀመሪያ መንገዶች
New learnerአዲስ ተማሪIndependent/public study: GOLD Grammar → NT Greek 310 → Interlinear → Concordances → Vocabulary/Reference. Structured course study: FREE COURSES → Create Free Student Account → Course Lessons → Exercises/Assignments → Assessments → Progress → Transcript/Certificate.Account → Courses → Grammar → NT Greek 310 → Exercises → Interlinear።
Passage studyየጥቅስ ጥናትInterlinear → Grammar → Lexical/Grammatical Concordance → Exegetical Concordance.Interlinear → Grammar → Lexical/Grammatical Concordance → Exegetical Concordance።
ResearcherተመራማሪMethodology/Coverage → appropriate Concordance → live text context → evidence review.Methodology/Coverage → ተገቢው Concordance → live text context → evidence review።